የአጠቃቀም መመሪያ

ጽሁፎቻችንን የመጠቀም እና የመልሶ በገጾች ላይ የመለጠፍ (መጠቀም) መመሪያ

የወንጌል በራሪ ጽሁፎች(ትራክቶች) እንዲያመቹ ሆነው እዚህ ቀርበዋል። ወንጌልን ለወዳጅ ዘመድዎና ለሁሉ መመስከር እንዲያመችዎ የቀረቡልዎን ትራክቶች በነጻነት በማተም መጠቀም ይችላሉ። መልሰውም በመለጠፍ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ይህንን ሲያደርጉ ትራክቶቹ ይዘታቸውን እንዳይቀይሩና ድህረ-ገጻችንን ምንጭ አድርገው እንዲጠቅሱ በትህትና እንጠይቃለን።

ወደ ራስዎ ገጽ የደረ ገጹን ምንጭ ያስገቡ

HTML በማስተላለፊያ ስርአት በመቅዳትና በገጽዎ ላይ በመለጠፍ ተጠቃሚዎችዎ የጽሑፋችንን ይዘት እንዲያገኙ ያግዙ

<a href="https://amh.gtbs.org">የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ</a>