ጎስፕል ትራክት ኤንድ ባይብል ሶሳይቲ

ወደ ጎስፕል ትራክት ኤንድ ባይብል ሶሳይቲ እንኳን በደህና መጡ! የጎስፕል ትራክት ኤንድ ባይብል ሶሳይቲ ግብ የምስራች የሆንውን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝውን ድነት ለዓለም ሁሉ በማካፈል ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ካለዎት ወይም ስለ እነዚህ መልዕክቶች የሚያነጋግሩት ሰው ከፈለጉ ከታች የሚገኘውን ቅጽ ይሙሉ። በተጨማሪም ነጻ በራሪ ጽሑፎችን (ትራክቶችን) ለግልዎ ለማንበብም ሆነ ለማስራጨት መጠየቅ ይችላሉ።


በረሪ የውንጌል ጽሑፎችን (ትራክቶችን) ለማዘዝ